አሃዱን መጫን
አሃዱን የመጫን መመሪያ
git clone https://github.com/ermi1999/ahadu.git && cd ahaduአሃዱን ለመጻፍ በሁለት መንገድ መጀመር ይቻላል። አንደኛው በ መስተጋብራዊ ሼል
./ahadu
> አውጣ "አበበ በሶ በላ።";
አበበ በሶ በላ።
>እና ሌላኛው ደግሞ የ አሃዱ ፋይልን በማሳለፍ ነው
./ahadu የፋይሉ_ስም.ahየኮድ መጻፊያዎትን ለአሃዱ ማዘጋጀትዎ የአሃዱን ቁልፍ ቃሎች የኮድ እዲተርዎ እንዲያውቅ እና እንዲያደምቃቸው ያደርጋል።
አሃዱ እራሱን የቻለ የvisual studio code ቅጥያ አለው። የሚከተሉትን መንገዶች በመጠቀም መጫን ይችላሉ።
የ Visual studio code marketplace ላይ ahadu ብለው ሲፈልጉ ቅጥያውን በመጀመሪያው ረድፍ ላይ ያገኙታል።
ext install Ermiyas.ahadu